በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሥልጣን ከያዙ ሥድስተኛ ወራቸውን ያዙ


ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን ከያዙ ዛሬ ሥድስተኛ ወራቸውን የጀመሩ ሲሆን የቀድሟቸውን ፕሬዚዳንት የውጭ ፖሊሲ ቅርሶች ለመገልበጥ የገቧቸው ቃሎች ግን በሙሉ አልሰመሩላቸውም።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን ከያዙ ዛሬ ሥድስተኛ ወራቸውን የጀመሩ ሲሆን የቀድሟቸውን ፕሬዚዳንት የውጭ ፖሊሲ ቅርሶች ለመገልበጥ የገቧቸው ቃሎች ግን በሙሉ አልሰመሩላቸውም። ከፊሉ ሲሳኩላቸው አብዛኞቹ ውድቅ ሆነውባቸዋል።

ሚስተር ትራምፕ ከፓሪሱ የአየር ንብረት ስምምነት ወጥተዋል፤ የትራንስ ፓሲፊክ የንግድ ሥምምነቱን ሰርዛዋል፣ በቃላት ብቻ ቢሆንም ደግሞ ከሩሲያ ጋር ግንኙነት መሻሻሉን ይደግፋሉ።

ከኢራን ጋር የተደረሰውን የኑክሌር ሥምምነት ጨምሮ አብዛኞቹ የባራክ ኦባማ ፖሊሲዎች እንዳልተለወጡም ይታወቃል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG