በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ የካንሰር በሽታ


አፍሪካ የካንሰር በሽታ ችግር እያደገ ሲሆን ጥራት ያለውና ውጤታማ ሕክምና የመስጠት አማራጮች ግን ውሱን ናቸው።

አፍሪካ የካንሰር በሽታ ችግር እያደገ ሲሆን ጥራት ያለውና ውጤታማ ሕክምና የመስጠት አማራጮች ግን ውሱን ናቸው።

በዓለም የጤና ድርጅት ግምት አህጉሪቱ ውስጥ እአአ በ2030 ከኤችአይቪ ጋር በተያያዘ ከሚሞቱ አራት ሕሙማን ሦስቱ በካንሰር ይሆናል።

ለዚህ በፍጥነት እያደገ ያለ የጤና ቀውስ መፍትሄ ለማግኘት ሁለት ግዙፍ የመድሃኒት አምራች ኩባንያዎች ከአሜሪካ የካንሰር ማኅበረሠብ እና ከክሊንተን የጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ዩጋንዳን ጨምሮ ለሥድስት የአፍሪካ ሃገሮች የካንሰር መድሃኒቶችን ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ለመቀነስ ተስማምተዋል።

ሌሎቹ አምስት ሀገሮች ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ታንዛኒያና ናይጄሪያ ናቸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG