ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ውስጥም መሰል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚፈጠሩ መተግበሪዎች ቁጥር እየተበራከተ ነው፡፡በቅርቡ ለስራ ከዋሉ መተግበሪያዎች አንዱ ከስደት ተመላሽ ወገኖች በሀገር ውስጥ ስራ እንዲያገኙ የሚያግዝ ነው፡፡ሀብታሙ ስዩም በቀጣይ ጥንቅሩስለመተግበሪያው ይዘት እና ፋይዳ ያስቃኘናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
በስልኮች ላይ የሚጫኑ መተግበሪያዎች ወይንም Applications የሰዎችን ህይወት በእጅጉ የሚያግዙ መላዎች ናቸው፡፡ ሰዎች ከዓመታት በፊት በልፋት የሚያገኟቸውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ዛሬ ባሉበት በስልካቸው ሰሌዳ ላይ ያገኛሉ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥም መሰል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚፈጠሩ መተግበሪዎች ቁጥር እየተበራከተ ነው፡፡በቅርቡ ለስራ ከዋሉ መተግበሪያዎች አንዱ ከስደት ተመላሽ ወገኖች በሀገር ውስጥ ስራ እንዲያገኙ የሚያግዝ ነው፡፡ሀብታሙ ስዩም በቀጣይ ጥንቅሩስለመተግበሪያው ይዘት እና ፋይዳ ያስቃኘናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ