በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

አሁን ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በሚቀጥሉት አሥራ ሁለት ዓመታት ወደ 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ፡፡

አሁን ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በሚቀጥሉት አሥራ ሁለት ዓመታት ወደ 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ፡፡

ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ለሀገሪቱ ፈተና መሆኑም ተጠቆመ፡፡

መፍትሔውም በሕዝብ ጤና አጠባበቅ፣ በትምህርት፣ ለወጣቶች ሥራ በመፍጠርና በመሳሰሉት እርምጃዎች የሚከናወን ሥራ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG