No media source currently available
የሲዳማ ክልል ምሥረታ እንዲፋጠን አዲስ የተመሠረተው የሲዳማ አንድነት ፓርቲ ለክልልና ለፌዴራል መንግሥት ጥሪ አሰምቷል።