በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ


የደቡብ ክልልና አዲሱ የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ
የደቡብ ክልልና አዲሱ የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ አካሄደ።

የደቡብ ክልሉ ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የውሳኔ ሃሳብ በማቅረብ ለሲዳማ ክልል ህገ መንግሥታዊ የሥልጣን ሽግግር ፈፅሟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00


XS
SM
MD
LG