No media source currently available
የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ አካሄደ።