በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ


የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ አደባባይ ዛሬ ተካሂዷል። ሥነ ሥርዓቱ የዘገየው በኮቪድ 19 ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። በአሥረኛው ክልላዊ መንግሥት ይፋ ማድረጊያ ሥርዓት ላይ የፌዴራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት፥ የሁሉም ክልሎች ፕሬዝዳንቶች፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ፥ አምባሳደሮች፥ ዲፕሎማቶች፣ የኦሮሞ አባገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።

XS
SM
MD
LG