No media source currently available
የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ መንግሥትና የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ችግሩ በሠላማዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በጋራ እንደሚሰሩ የኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ጠየቀ።