በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሲዳማ ክልል 10 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት ፀደቀ


ለሲዳማ ክልል 10 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት ፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

ሲዳማ ክልል ከሆነ ወዲህ የመጀመሪያው የሆነውን 10 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት የክልሉ ምክር ቤት አፀደቀ። በበጀት ዓመቱ በክልሉ የተረጋጋ ሁኔታና ሰላም ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎች እንደሚከናወኑ የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ለዳሞ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG