No media source currently available
ሲዳማ ክልል ከሆነ ወዲህ የመጀመሪያው የሆነውን 10 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት የክልሉ ምክር ቤት አፀደቀ። በበጀት ዓመቱ በክልሉ የተረጋጋ ሁኔታና ሰላም ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎች እንደሚከናወኑ የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ለዳሞ ተናግረዋል።