በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጫማ አሳማሪው የእግር ኳስ ጫወታ ተንታኝ


ለአለም ዋንቻ የተገኙ የኳስ ደጋፊዎች
ለአለም ዋንቻ የተገኙ የኳስ ደጋፊዎች

የአያሌ ሚልዮኖችን ቀልብ ስቦ ከቴሌቭዥን መስኮት ፊት ለፊት ደቅኖ ወዳለፈው የደቡብ አፍሪቃው የዓለም ዋንጫ ለአፍታ በትውስታ የሚመልስ ቃለ ምልልስ ነው።

ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች አሻግሮ በቴሌቭዥን መስኮት በሚመለከታቸው ውድድሮች ዙሪያ የራሱን የስፖርት ትንተና ሲሰጥ የሰነበተ ታዳጊ ወጣት ነው።

ውድድሩ እንደተጀመረ ከአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጋር ባደረጋቸው ቃለ-መጠይቆች ፍጻሜው ምን ሊሆን እንደሚችል የተነበየውን ታዳጊ መልሰን እንድንጎበኝ በርካቶች ጠይቃችሁናል።

እናም በአዲስ አበባ ከተማ በሊስትሮ ስራ የተሠማራው ታዳጊ ጥጋቡ ወንድሙ ዛሬም በድጋሚ በዝግጅታችን መስኮት ብቅ ብሏል። እስክንድር ፍሬው አነጋጋግሮታል።

XS
SM
MD
LG