አዲስ አበባ —
በሻሸመኔ ከተማ ነሐሴ 06/ 2010 ዓ.ም ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በስድስት ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ፡፡ ምርመራውን አጠናክሮ ክሱን ለመክፈት ከክልል እስከ ከተማ ድረስ የተዋቀረ አንድ የፖሊስ እና አቃቢ ህግ ቡድን ተቋቁሞ ምርመራው ሲያከናውን እንደ ነበረ ተናግሯል።
ሙክታር ጀማል ከሻሸመኔ ፓሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር መኮነን ታደሰን አነጋግሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ