No media source currently available
በአማራ ክልል የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ ወዲህ በ2 ወር ብቻ ከ54 በላይ ታዳጊዎች የወሲብ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው የክልሉ ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ጠቁሟል።