በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ነባር የተቃዋሚ መሪዎች ስለምርጫው ሂደት ምን ይላሉ?


አቶ ኃይሉ ሻወል፤ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ /ፎቶዎች - ከፋይል የተወሰዱ/
አቶ ኃይሉ ሻወል፤ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ /ፎቶዎች - ከፋይል የተወሰዱ/

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ለ1997ቱ ምርጫ የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካውን መድረክ ክፍት አድርጎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ተቃዋሚዎቹ ገዥው ፓርቲ ሊያገኙ ይችላሉ ብሎ ከጠበቀው የበለጠ ድምፅ ባገኙ ጊዜ መንግሥቱ ምርጫውን ሠርቋል ተብሎ ተወንጅሏል፡፡ በምርጫው ውጤት ላይ የተነሣው ተቃውሞ ሁከት አዘል ሆነ፡፡

አሁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌላ ሰው ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የዛሬ አሥር ዓመት በፖለቲካ ትግሉ ውስጥ የነበሩት የተቃዋሚ መሪዎች በመጭው ምርጫ ምን ይጠብቃሉ?

ለመሪዎቹ አስተያየቶች የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG