በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በፖሊስ ተጠየቀ

  • መለስካቸው አምሃ

ፍሬው አበበ - የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ

የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ ከሰባት ወራት በፊት ስለ ወይዘሮ አዜብ መስፍን በዘገበው ዜና ትላንት በፖሊስ ተጠየቀ።

የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ ከሰባት ወራት በፊት ስለ ወይዘሮ አዜብ መስፍን በዘገበው ዜና ትላንት በፖሊስ ተጠየቀ።

ፖሊስ ምንጮቹን እንዲገልጥ የጠየቀው መሆኑን ዋና አዘጋጁ አመልክቷል።

ፍሬው ቃሉን ከሰጠ በኋላ የአምስት ሺህ ብር ዋስ አስይዞ መለቀቁም ታውቋል።

ዝርዝሩን የተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ይዟል፡፡
XS
SM
MD
LG