በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ

ሰማያዊ ፓርቲ የዜጎችን መሰረታዊ የመብት ጥያቄ በማፈን የአገዛዙን ሥርዓት በኃይል ማስቀጠል አይቻልም ሲል መግለጫ አወጣ፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ የዜጎችን መሰረታዊ የመብት ጥያቄ በማፈን የአገዛዙን ሥርዓት በኃይል ማስቀጠል አይቻልም ሲል መግለጫ አወጣ፡፡

መንግሥት የዜጎችን ሕይወትና ንብረት ደኅንነት ለመጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን እንዳወጀ ያስረዳል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በክልሎችና በአዲስ አበባ ተፈፅሟል ያለውን ተቃወመ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG