በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ


ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ኢሶዴፓ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ እራሱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ ማግለሉን አስታወቀ ።

የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁት ኢሶዴፓ ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ጋር በአቋም ልዩነት ምክንያት ከመድረክ ወጥቷል ብለዋል።

ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን በተመለከተ ከመድረክ ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለዛሬ አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00


XS
SM
MD
LG