በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ ቴሌስኮፕ ያነሳቸው ባለ ሙሉ ቀለም ፎቶግራፎችን በተመለከተ የባለሞያ ማብራሪያ


አዲሱ ቴሌስኮፕ ያነሳቸው ባለ ሙሉ ቀለም ፎቶግራፎችን በተመለከተ የባለሞያ ማብራሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:10 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የሕዋ ምርምር ማዕከል(ናሳ) በቅርቡ ወደ ሕዋ የላከው "ጄምስ ዌብ" የተሰኘው ቴሌስኮፕ ያነሳቸው ባለ ሙሉ ቀለም ፎቶግራፎች መነጋገሪያ ሆነው ሰንብተዋል። ይሄንን ፎቶ ግራፍ ምን አዲስ አደረገው? አዲሱ ነገር ለሕዋ ምርምር ሥራ ምን አዲስ ግብዓት አስገኘ? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ እንዲሰጡን በዩናይትድ ስቴትስ የሕዋ ምርምር ማዕከል(ናሳ) የሕዋ አየር ንብረት ተመራማሪ ሳይንቲስትና የሥነ ክዋክብት ጥናት ምሁር ዶክተር ጥላዬ ታደሰን ጋብዘናል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG