No media source currently available
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከዛሬ ጀምሮ አንድ ሳምንት ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ለመጨረሻ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ እንዲያቀርቡ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር ገለፀ። በትግራይ ክልል የሚገኙ ጉዳት የደረሰባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተባለው ግዜ ተማሪዎችን ለመጥራት ሊቸገር እንደሚችልም ተጠቁሟል።