በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመተዋወቂያ፥ የመረጃና ሃሳብ መገበያያ ዝግጅት በዋሽንግተን ዲሲ


Empower Community Weekend at the DC Convention Center

በነገው ዕለት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሚካሄድ ሥነ ሥርዓት ነው።

ከሲቪል ማኅበረሰብ ተሳትፎ፣ ሕግ፥ የፋይናንስ፥ ጤናና የሕጻናት ጉዳዮች እንዲሁም ከሞያና የሥራ ዕድልን እስከሚመለከቱ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች በየመስኮቹ ዕውቅና ያላቸው ባለ ሞያዎች የሚሳተፉባቸው ውይይቶችና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የተካተቱበት ሥነ ሥርዓት ነው።

በEBS ቴሌቭዥን “ሄለን ሾ” የተባለው ፕሮግራም አዘጋጅነት የተሰናዳውን ይህን ሥነ ሥርዓት አስመልክቶ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ሄለን መስፍን ጋር የመዳረሻ ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG