No media source currently available
ሳዑዲ አረቢያ ከአስራ ስምንት ዓመታት በታች በሆኑ ወንጀል ፈፃሚዎች ላይ የሞት ቅጣት ውሳኔ እንዳይሰጥ ወንጀለኞችን በግርፋት መቅጣት እንዲቆም አዘዘች።