በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ የጸረ ኤች አይ ቪ ድጋፍ ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ የፈጠረው ስጋት


ጆሀንስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ
ጆሀንስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ
የአሜሪካ የጸረ ኤች አይ ቪ ድጋፍ ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ የፈጠረው ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ አብዛኛው የውጭ ርዳታ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ ያደረገችውን ውሳኔ ተከትሎ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያሉ ሰዎችን የሚረዱ ድርጅቶች ምን እንደሚያደርጉ ግራ ተጋብተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር "ነፍስ አድን" የርዳታ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቋል። ይሁን እንጂ ቀደም ብለው ሥራቸውን ያቆሙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለባቸው በግልጽ እንደማያውቁ ይናገራሉ። በዓመታት የተመዘገቡ ክንዋኔዎች ሊቀለበሱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸውም ይገልጻሉ።

ኬት ባርትሌት ከጆሀንስበርግ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG