በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱ ኢትዮጵያውያን ከ10 በላይ እንደሆኑ ተገለፀ


ፎቶ ፋይል፦ የወል መቃብር /ጆሃንስበርግ ደቡብ አፍሪካ/
ፎቶ ፋይል፦ የወል መቃብር /ጆሃንስበርግ ደቡብ አፍሪካ/

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መስፋፋት ከጀመረ አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ እዚያ በስደተኛነት ይኖሩ የነበሩ ከአሥር በላይ ኢትዮጵያዊያን በበሽታው ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል። ከማኅበረሰቡ መሪዎች አንዱን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱ ኢትዮጵያውያን ከ10 በላይ እንደሆኑ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00


XS
SM
MD
LG