ዩክሬናውያንና ሩሲያውያን ክርስቲያን አማኞች በአንድ ላይ በመፀለይ ላይ ናቸው
ዘወትር እሁድ፣ በርካታ ዩክሬናውያንና ሩሲያውያን ክርስቲያን አማኞች፣ ቨርጂኒያ ውስጥ፣ ማውንት ክሮፎርድ ወደ ሚገኘው፣ የመጀመሪያው የሩሲያውያን ባፕቲስት ቤተከርስቲያን ለጸሎት ይሰባሰባሉ፡፡ እነዚህ አማኞች ሩሲያ በዩክሬን ላይ በማካሄድ ላይ የምትገኘውን ወረራ የሚያወግዙ ቢሆንም፣ አንድ ባደረጋቸው ነገር ላይ ያተኮሩ መሆኑንም ይገልጻሉ፡፡ ቤተክርስቲያኑን በመጎብኘትና አማኞችን በማነጋገር የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ያያ ብራዚኒ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 04, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ከስልጣን መነሳትና ዘርፈ ብዙ አንድምታዎቹ
-
ኦክቶበር 04, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክርቤት ማካርቲን ከአፈጉባዔነት አነሳ
-
ኦክቶበር 04, 2023
በዐማራ ክልል ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ይፈልጋል - ክልሉ
-
ኦክቶበር 04, 2023
በመስቃን ወረዳ የሚኖሩ እናትና ልጅ በታጣቂዎች ተገደሉ