ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ሥላለው የንግድ ግንኙነት፣ በሀጋራቱ የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከ35 በላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በሚሳተፉበት የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ለመሳተፉ ነው ወደ ሩሲያ ያቀኑት፡፡
1
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
2
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
3
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
4
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ