በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጣና ቂርቆስ ገዳም አደጋ ተጋርጦበታል


የጣና ቂርቆስ ገዳም አደጋ ተጋርጦበታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:45 0:00

የጣና ቂርቆስ ገዳም አደጋ ተጋርጦበታል

በጣና ቂርቆስ ገዳም የሚኖሩ መነኮሳት በእንቦጭ አረም ምክንያት ህልውናችን አደጋ ላይ ወድቋል ሲሉ ተናገሩ።

በጣና ቂርቆስ ገዳም የሚኖሩ መነኮሳት በእንቦጭ አረም ምክንያት ህልውናችን አደጋ ላይ ወድቋል ሲሉ ተናገሩ። የክልሉ የአካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በበኩሉ በጣና ትረስት ፈንድ 32ሚሊየን ብር ተሰብስቧል፣ ቦርድም ተቋቁሟል። በቦርዱ ውሳኔ አስፈላጊው ግዥ ይፈፀማል፣ መቼ ግዥ እንደሚጀምር ግን የተባለ ነገር የለም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጣና ቂርቆስ ገዳም አደጋ ተጋርጦበታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00
የጣና ቂርቆስ ገዳም አደጋ ተጋርጦበታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG