በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ትናንት ማምሻውን ወደ ሀገሩ ተመልሷል


ፈይሳ ሌሊሳ እስካሁን 127,465 ዶላር ተስብስቦለታል። ሮቢል ኪሮስ ለ80 ሚሊየን ብር ፕሮጀክቱ 155 እስካሁን ፓውንድ አግኝቷል።

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ትናንት ማምሻውን ወደ ሀገሩ ተመልሷል።

ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት አቀባበል እንዳደረጉለት የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል በሪዮ የተመዘገበው ውጤት አስደሳች እንዳልሆነ አትሌት ቀነኒሳ ተናግሯል።

በዘንድሮው ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ስም አነጋጋሪ እንዲሆን ካደረጉት ጉዳዮች መካከል አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ እና በዋና ውድድር የተሳተፈው ሮቤል ኪሮስ ይገኙበታል።

ሁለቱ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

በሪዮ ኦሎምፒክ እና ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ዙርያ የተጠናከረ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይዳምጡ።

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ትናንት ማምሻውን ወደ ሀገሩ ተመልሷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:04 0:00


XS
SM
MD
LG