በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጉጂና ጌዴዖ ዞኖች በወንጀል የተጠረጠሩ ተያዙ


በጉጂና ጌዴዖ ዞኖች ዜጎችን በማፈናቀል፣ ንብረት በማውደምና በመግደል የተጠረጠሩ ከ270 በላይ ተጠሪጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢፌዲሪ ሠላም ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የህግ የበላይነት ለማስከበሩ እየተደረገ ባለው ጥረት ወደ ቄያቸው የሚመለሱ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ብለዋል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከጌዴዖ ዞን አስተዳደር ጋር በመሆን 15 የዓለምቀፍ ተቋማትና ረጅ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት ዜጎችን ወደ ቄያቸው የመመለስ ሂደት ያለበትን ደረጃ ለዓለምቀፍ ማኅበረሰብ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በጉጂና ጌዴዖ ዞኖች በወንጀል የተጠረጠሩ ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG