በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች ነገ የመጨረሻ ክርክራቸውን ያደርጋሉ

የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች ነገ የመጨረሻ ክርክራቸውን ያደርጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00

የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች ነገ የመጨረሻ ክርክራቸውን ያደርጋሉ

በአሜሪካ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክር፣ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩዎች፣ አራተኛውንና የመጨረሻውን ክርክር፣ ነገ ረቡዕ ያደርጋሉ።

ለመጨረሻ ክርክሩ የሚቀርቡት ዕጩዎች አራት ብቻ ናቸው። ይህም፣ ታዳሚዎች ከተፎካካሪዎቹ ብዙ እንዲሰሙ ያስችላል፤ ተብሏል።

የቪኦኤ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ በላከችው ሪፖርት፣ ተፎካካሪዎቹ በክርክሩ ነጥረው ለመውጣት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ትነግረናለች። እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG