ክፍል አንድ፡- የዕውቁ የመድረኩ ሰውና ብዕረኛ ትዝታዎች
"ጋሽ ተስፋዬ በጣም ብዙ ሰው ነው። በጣም በማይበርድ የቲያትር ፍቅሩ ነው የማስታውሰው። ከ60ዓመታት በላይ በጥበብ ህይወት ውስጥ ኖሯል።”ጌትነት እንየው።“ከሃረር ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መጥቼ የቲያትር ዲፓርትመንት መኖሩን እንኳን አላውቅም ነበር። ጂግራፊ ወይ ሌላ ትምህርት ለመማር ነበር አስብ የነበረው። በሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች የቀረበ የጋሽ ተስፋዬ ድርሰት ባህል ማዕከል ይታይ ነበር። ከዚያ የተለጠፈ ፖስተር ነው ቲያትር ለመማር ምክኒያት የሆነኝ"ዓለማየሁ ታደሰ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 21, 2023
የሚኒስትሮች ሹመት ለፓርላማ ቀረበ
-
ጃንዩወሪ 18, 2023
ራስን ማጥፋት የአይምሮ ጤና ቀውስ ውጤት ነው
-
ጃንዩወሪ 10, 2023
“ሸኔ” በተባሉ ታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ሰዎች መገደላቸውና እስረኞች ማምለጣቸው ተነገረ
-
ጃንዩወሪ 10, 2023
የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተር ዛሬ ከእስር ተለቀቁ
-
ጃንዩወሪ 07, 2023
ጉጂ ውስጥ ያለው የፀጥታ ችግር ለሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንቅፋት ፈጥሯል - ኦቻ