በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሠላሳ ሺህ በላይ የኮንጎ ስደተኞች በጀልባ ኡጋንዳ ገብተዋል


የኮንጎ ስደተኞች
የኮንጎ ስደተኞች

ካለፈው ጥር ወር አንስቶ ከሠልሳ ሺህ በላይ የሚሆኑ የኮንጎ ስደተኞች በደካማ ጀልባዎች ኡጋንድ ገብተዋል።

ካለፈው ጥር ወር አንስቶ ከሠልሳ ሺህ በላይ የሚሆኑ የኮንጎ ስደተኞች በደካማ ጀልባዎች ኡጋንድ ገብተዋል። በሰሜን ምሥራቅ የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ ከሚካሄደው የኅብረተሰቦች ግጭት ለመሸሽ ነው የሚሰደዱት።

በኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክና በደቡብ ሱዳን በሚካሄደው ግጭት ምክንያት ኡጋንዳ የተጠለሉት የሰደተኞች ብዛት ከ1.4 ሚልዮን በላይ ደርሷል፣ ቁጥሩ እየጨመረ መሄዱም ተገልጿል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG