በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ ወርቁ ደመና በደብረ ማርቆስ የወይህኒ ቤት ሥቃይ

  • መለስካቸው አምሃ

በኔዜርላንድስ ዘ ጌግ ከተማ በቀድሞ የደርግ አባል መቶ አለቀ እሸቱ አለሙ ላይ የተያዘው የፍርድ ሂደት ለማን አለብኝ ባይ ጨካኞች ማስጠንቀቂያ ነው ሲሉ አንድ የዘመኑ የስቃይ ሰለባ ተናገሩ፡፡

በኔዜርላንድስ ዘ ጌግ ከተማ በቀድሞ የደርግ አባል መቶ አለቀ እሸቱ አለሙ ላይ የተያዘው የፍርድ ሂደት ለማን አለብኝ ባይ ጨካኞች ማስጠንቀቂያ ነው ሲሉ አንድ የዘመኑ የስቃይ ሰለባ ተናገሩ፡፡

የችሎት ውሎዋቸውንና በእርሳቸው እና በጓደኞቻቸው የደረሰውን ስቃይ ተርከዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG