ዋሺንግተን ዲሲ —
ዛሬ የኢድ አል ፈጥር በዓል በዓለም ዙሪያ እየተከበረ ነው። በዓሉን ለምታከብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ። በዓሉን አስመልክቶ የተሰናዳ ቅንብር እንዲህ ተሰናድቷል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
ቆንጂት ታየ