አዲስ አበባ —
ህዝበ ሙስሊሙ በራማዳን የፆም ወቅት ሲያከናውናቸው የቆዩ የተለያዩ የበጎ ተግባራት በተለይ በዚህ የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ሰፋ ባለ ሁኔታ መቀጠል እንዳለባቸው የእምነቱ ልሂቃንና ተከታዮች ይናገራሉ።
የኢድ አልፈጥር በዓል ከጥቂት ቀናት በኋላ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ይከበራል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።