በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የረመዳን ፆም መግለጫ


ህዝበ ሙስሊሙ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በረመዳን ወርም ተግባራዊ ማድረጉን እንዲቀጥል ተቀደሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ አሳሰቡ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ በዚህ ሳምንት የሚጀመረውን የረመዳን ፆም አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የረመዳን ፆም መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00


XS
SM
MD
LG