No media source currently available
ብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ያሳለፉ የኢሕአዴግ አባል እና አጋር ድርጅቶች መሪዎች ትናንት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። ከትግራይ በስተቀር የሁሉም ክልሎች ገዥ ፓርቲዎች ናቸው ፊሪማዎቻቸውን ያስቀመጡት።