በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና አጠናቀቁ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎችን እና ፖሊሲዎችን አውቆ ሁልጊዜም ዝግጁ እየሆነ ሊሄድ እንደሚገባ የፓርቲው ሊቀመንበር ዐቢይ አሕመድ።

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ላለፉት 17 ሲያደርጉ የነበረውን የፓርቲ ሥልጠና ዛሬ አጠናቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት እዛ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይቶችን እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና አጠናቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG