በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ለማጠናከር ጁባ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ሊካሄድ ነው


በቅርቡ የተፈመውን የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ለማክበርና ለማጠናከር በመጪው ረቡዕ ጁባ ላይ ታላቅና ደማቅ ሥነ ሥርዓት እንደሚካሄድ ታወቀ።

በቅርቡ የተፈመውን የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ለማክበርና ለማጠናከር በመጪው ረቡዕ ጁባ ላይ ታላቅና ደማቅ ሥነ ሥርዓት እንደሚካሄድ ታወቀ።

ለዚሁ በዓል ባለፈው ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናውያን፣ የጁባን መንገዶች እንደ ወትሮው በመኪና ሳይሆን በእግር መጓዛቸው ተሰምቷል።

በዚሁ በአውሮፕላን ጣቢያው አካባቢ፣ በትምህርት ቤቶች፣ በጁባው የሆስፒታል ቅጥር ግቢ፣ በትምህርት ማሰልጠኛ ተቃም በተካሄደው የፅዳት ዘመቻ ወታደሮች፣ ሲቪሎችና ጠቅላላው የማኅረሠቡ አባላት መሳተፋቸው ታውቋል።

በተለይም የነፃነት ሆስፒታል በሚባለውና በነዮኩሮን የገበያ ሥፍራ በተካሄደው የፅዳት ዘመቻ፣ ወደ 2መቶ ያህል ወጣቶች ከመለዮ ለባሹ ጋር በመተባበር ተሰማርተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG