በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ


የፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:57 0:00

የፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

ታዋቂው የፍልስፍና ምሁር ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡

ከቀብራቸው በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ ሥነ ሥርዓት የሽኝት መርሃ-ግብር የተካሔደ ሲኾን ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅን ጨምሮ የፕሮፌሰር አንድሪያስ አድናቂዎችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG