በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካሊፎርኒያ ፌደራል ዳኛ በልጅነታቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለገቡ ፍልሰተኞች

አንድ የካሊፎርኒያ ፌደራል ዳኛ በልጅነታቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለገቡት አሁን ወጣቶች ለሆኑት ፍልሰተኞች የተሰጠው ፈቃድ እንዲፀና የትረምፕ አስተዳደርን ያዘዙ ቢሆንም ወጣቶቹን ላይጠቅም ይችላል።

አንድ የካሊፎርኒያ ፌደራል ዳኛ በልጅነታቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለገቡት አሁን ወጣቶች ለሆኑት ፍልሰተኞች የተሰጠው ፈቃድ እንዲፀና የትረምፕ አስተዳደርን ያዘዙ ቢሆንም ወጣቶቹን ላይጠቅም ይችላል።

የዩናይትድ ስቴትስ የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ ዊልያም አልሱፕ የኢሚግረሽን ባለሥልጣኖች የወጣቶቹን የማመልከቻ ሂደት እንዲጀምሩ ባለፈው ማክሰኞ አዘዋል።

ይህ ውሳኔ የሚመለከተው ፕሬዚዳንት ትረምፕ ባለፈው መስከረም ወር እንዲቆም ያደረጉትን መርኃ ግብር ነው፣ ለመጀመርያዎቹ ማመልከቻ አቅራቢዎች አይሰራም።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG