አዲስ አበባ —
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በነገው ዕለት የካቢኔ ሹም ሽር እንደሚያካሂዱ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄያቸው በሂደት ሲታይ በቆየው አባዱላ ገመዳ ምትክ አዲስ አፈ ጉባዔ እንደሚመረጥ ጠቁመዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በነገው ዕለት የካቢኔ ሹም ሽር እንደሚያካሂዱ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በነገው ዕለት የካቢኔ ሹም ሽር እንደሚያካሂዱ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄያቸው በሂደት ሲታይ በቆየው አባዱላ ገመዳ ምትክ አዲስ አፈ ጉባዔ እንደሚመረጥ ጠቁመዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ