በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ዋሺንግተን ይገኛሉ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋሽንግተን ዳላስ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአሜሪካ የሚኖሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋሽንግተን ዳላስ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአሜሪካ የሚኖሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአሜሪካ ጉዞ የመንግሥት ለመንግሥት ግንኙነትን መሰረት ያደረገ አይሆንም ተብሏል። በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተገናኝተው መወያየትን ዋና ዓላማው ያደረገ እንደሚሆን ተገልጿል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩንም እንገንባ” በሚል መሪ ቃል የሚያደርጉት ይህ ዛሬ የጀመሩት ጉብኝት በአጠቃላይ በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ እየተካሄደ ያለው ሁለንተናዊ ለውጥ አካል ሆነው ለሀገሪቱ ልማትና እድገት አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ ያለመ ነው ተብሏል።

ባልደረባችን ሰሎሞን አባተ ከአውሮፕላን ማረፊያው አቀባበል ጀምሮ ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የወጣውን መርኃ ግብር እየተከታተለ ይገኛል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ዋሺንግተን ይገኛሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:10 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG