በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሪቶሪያው ስብሰባና የኢትዮጵያ ቦታ


ኔልሰን ማንዴላ /ፎቶ ፋይል/
ኔልሰን ማንዴላ /ፎቶ ፋይል/



ኔልሰን ማንዴላ
ኔልሰን ማንዴላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኔልሰን ማንዴላ ህይወት ላይ ያተኮረና የኢትዮጵያንም ቦታና ማንነት ያጎላ ስብሰባ ረቡዕ፣ ታኅሣስ 2/2006 ዓ.ም ፕሪቶሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡

በዚህ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የመላ አፍሪካ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የመላ አፍሪካ አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ናቸው፡፡

የፕሪቶሪያው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ስብሰባ የተካሄደበት የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ - ዩኒሳ
የፕሪቶሪያው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ስብሰባ የተካሄደበት የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ - ዩኒሳ
በጉባዔው ላይ የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የፖለቲካ ሰዎችና ኃላፊዎችን፣ እንዲሁም እጅግ የበዛ ሰው መገኘቱ የተነገረ ሲሆን የፕሪቶሪያይቱ ኪዳነ-ምሕረት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሊቀ-ትጉሃን ሳምሶን ታደሰ እና ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ዝግጅትና አቅም ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እየሠሩ ያሉት ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬም በጉባዔው ላይ ተገኝተዋል፡፡

የተያያዘው የድምፅ ፋይል ስለጉባዔውና የኢትዮጵያ ቦታ የተደረገ ቃለ-ምልልስ ነው፤ ያዳምጡት
XS
SM
MD
LG