ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ኢትዮጵያ ህገ ወጥ ንጥረ ነገር ለአትሌቶች የሚሸጥ ፋርማሲን ዘጋች፣ አዲሱ የግብር ፖሊሲ አነስተኛ ነጋዴዎችን አስመረረ፣ ኢትዮጵያ ለውጭ መዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ምቹ መሆንዋ ተገለፀ የሚሉትን ርዕሶች ነው፣ የምንመለከተው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ