ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
የኢትዮጵያ መንግሥትና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ፀረ ሽብር ሕግን ለማሻሻል ንግግር መጀመራቸው ተገለፀ፣ ኢትዮጵያ “የአፍሪካ ቻይና እየሆነች ነው” ተባለ፣ እስራኤል ያሉት አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ሁኔታ የሚሉትን ርዕሶችን ነው በዛሬው አፍሪካ በጋዜጦች ቅንብራችን የምንመለከተው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ