ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን፣ ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ግብፅ በኢትዮጵያ ሠላም እንዳይኖር የሚጥሩ ወገኖችን ለማስቆም ተስማምታለች ተባለ፣ ሙዚቀኛዋ እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ፣ ጥርጥሬ ቢኖርም ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ ጋር የምታደርገው ፀረ ሽብር መቀጠሉ ተገለፀ የሚሉትን ርዕሶች ነው፣ በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ