ዋሺንግተን ዲሲ —
ጠ/ር ዐብይ አሕመድ “አርቄ የማይ ሰው ነኝ” ማለታቸው ተገለጸ፤ ኢትዮጵያና ጂቡቲ ትብብራቸውን ለማጠናከርና በኢኮኖሚ ውኅደት ለመግፋት ተስማሙ፣ የቻይና ኩባንያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለመሳተፍ ኮንትራት ፈርሙ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።