በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ከ60 በላይ የደኅንነትና የሜቴክ ባለሥልጣኖች መያዛቸው ታወቀ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ፣ ኢትዮጵያ ወታደራዊ ኃይሏን ለማዘመን ባላት ዕቅድ መሰረት የጠፈር ኃይልን የመጨመር ዕቅድ እንዳላት ተዘገበ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG