ዋሺንግተን ዲሲ —
የወይዘሮ መአዛ አሸናፊ የከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት መሆን ተሞገሰ፣ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ማክሮን በኢትዮጵያ የተደረገውን ለውጥ አደነቁ፣ አፍሪካ የመስኖ ሥራን ለማጎላበት $9 ቢልዮን ዶላር ልታገኝ እንደምትችል ተገለፀ የሚሉትን ርዕሶች ነው በዛሬው አፍሪካ በጋዜጦች ቅንብራችን የምንመለከተው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።